MWT: Tank Battles

ማስታወቂያዎችን ይዟልየውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
4.7
100 ሺ ግምገማዎች
1 ሚ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ታዳጊ
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ ጨዋታ

በብረት ለበስ ተሽከርካሪ የሚደረግ ውጊያን ወደሚቀጥለው ደረጃ ያሻገረውን እንዲሁም በድርጊት የተሞላውን የፒቪፒ ውጊያ ለማጣጣም ራስዎን ያዘጋጁ - MWT: Tank Battles!

የአየር ክልል መከላከያዎችን፣ ባለብዙ ሮኬት አስተኳሾችን፣ ራስ-መር ከባድ መሳሪያዎችን፣ የተለያዩ ድሮኖችን፣ ተዋጊ ጀቶችን፣ ሄሊኮፕተሮችን እንዲሁም ሌሎችን ጨምሮ፣ እጅጉን የረቀቁ የጦር መሳሪያዎችን ባካተቱ፣ ድብልቅልቅ ያሉ የታንክ ውጊያዎች ውስጥ ይሳተፉ። በዘመናዊ የጦር መሳሪያዎች የታጀቡ ውጊያዎችን እጅጉን አስደማሚ በሆነ መልኩ ይካፈሉ።

በቀዝቃዛው ጦርነት የነበሩ አያሌ የጦር መሳሪያዎችን እንዲሁም እንደ አርማታ እና አብራምስ ኤክስ የመሳሰሉ ዘመን አመጣሽ ታንኮችን ይሞክሩ። እያንዳንዱ ጌሙ ላይ የሚደረግ ማሻሻያ ብዙ ተጨማሪ ሞዴሎችን እንዲሁም ሁሉም የሚሊተሪ አድናቂ የሚያስባቸውን የውትድርና ሃርድዌሮች ይዞ የሚከሰት ነው።
ወደ ታንክዎት ከዚያም ፕሌየር ይግቡና ለውጊያው ይዘጋጁ!

በባለ ረቂቅ ቴክኖሎጂ የፒቪፒ ታንክ የታጀበው አስደማሚ ጦርነት ላይ ይሳተፉ፦
በ MWT: Tank Battles፣ በእነዚህ አስደሳች የፒቪፒ ጌሞች ላይ እስካፍንጫቸው የታጠቁ ብረት ለበስ ታንኮችን ተቆጣጥረው ያሽከርክሩ። የታንክ ብርጌድዎን ይምሩ እንዲሁም በዚህ ፍጥነት እና አደጋ የተሞላ የብረት ለበስ ውጊያ ችሎታዎን ያሳዩ። የጦር ሜዳውን ይቆጣጠሩ፣ እጅጉን የላቁ የጦር ግንባር ሻምፒዮን ይሁኑ!

የረቀቀ የአየር ላይ ውጊያ፦
እንደ ኤኤች AH 64E Apache ሄሊኮፕተር እና F-35B የጦር ጀት ያሉ ዝነኛ የጦር መሳሪያዎችን በሰማይ ላይ ያብርሩ። በትክክል የገሃዱን ዓለም የሚመስሉ በረራዎችን፣ በራሪ የጦር አውሮፕላኖችን በማስነሳትና በማሳረፍ ያጣጥሙ። የውጊያውን ማርሽ ሊቀይሩ የሚችሉ የተለያዩ መሳሪያዎችን እና ቴክኒካዊ ማሻሻያዎችን በመምረጥ፣ ለውጊያ ስታይልዎ በሚመችዎት መልኩ የጦር አውሮፕላንዎን ያዘጋጁ። በዘመናዊ ውጊያ ታሪክ ዝነኛ የሆኑ የጦር አውሮፕላኖችን ማብረር ያጣጥሙ!

የከባድ መሳርያ ድብደባ ያድርጉ፦
የረቀቁ ከባድ መሳሪያዎችን በመጠቀም የዘመናዊ ውጊያን ትክክለኛ ኃይል ይካፈሉ። ዝናብ እየመታ ባለበት ስፍራ፣ ጠላት ላይ ከርቀት አልመው ይተኩሱ። ስትራቴጂካዊ በሆኑ የከባድ መሳሪያ ድብደባዎች የጦር ሜዳውን ይምሩ!

ረቂቅ የድሮን ውጊያ፦
ድሮኖች የውጊያ ውጤቶች ላይ ከፍተኛ ሚና ይጫወታሉ። የጠላት ይዞታዎችን ለመሰለል፣ የከባድ መሳሪያ ድብደባ ዒላማዎችን ለመለየት እንዲሁም ታክቲካዊ አብላጫን ለማግኘት ድሮኖችን ይጠቀሙ። ጠላት ላይ ፈጣን እና ከባድ ጥቃቶችን ለማድረስ እንዲሁም በፍርሃት እንዲዋጥ ለማድረግ ድሮኖችን ይጠቀሙ።

የጦር መሳሪያዎችዎን ለእርስዎ በሚመች መልኩ ያስተካክሉ እንዲሁም ያሻሽሉ፦
የየራሳቸው የሆነ ልዩ ጥንካሬ እና ብቃት ካላቸው የተለያዩ ዘመናዊ ታንኮች መሃል ይምረጡ። የጦር መሳሪያዎችዎን ለእርስዎ እና ለጨዋታ ስታይልዎ በሚመጥን መልኩ ኃይለኛ በሆኑ መሳሪያዎች እና መለዋወጫዎች ያዘጋጁ። የላቁ ይዘቶችን ለመክፈት እና በጦር ሜዳ ላይ ተወዳዳሪ ለመሆን ታንኮችዎን ያሻሽሉ።

የገሃዱን ዓለም የሚመስል ግራፊክስ እና ፊዚክስ፦
የገሃዱን ዓለም በሚመስል አስደማሚ ግራፊክስ እና ፊዚክስ አስደሳች የዘመናዊ ታንክ ውጊያ ላይ ይሳተፉ። የውጊያ መድረኮች፣ ቁርጥ የገሃዱን ዓለም የሚመስሉ ታንኮች እና አስደማሚ ቪዥዋል ኢፌክቶችን ያጣጥሙ።

የጦር ኃይሎችን በማጣመር በጋራ ድል ይጎናጸፉ፦
ተመሳሳይ ዓላማ ካላቸው ሌሎች ተጫዋቾች ጋር ግንባር በመፍጠር እና በጦር ግንባሩ የበላይ በመሆን ወደር የለሽ የጦር ኃይል ይሁኑ። በውጊያዎች ላይ በጋራ ይስሩ፣ የድሮን እና የከባድ መሳርያ ድብደባዎችን ያስተባብሩ እንዲሁም በጠላት ላይ የበላይነትን ይጎናጸፉ።

የህይወትዎን እጅጉ አስደሳች የሆነውን የታንክ ውጊያ ለማጣጣም ይዘጋጁ! ለታንኮችዎ፣ ለጦር አውሮፕላኖችዎ፣ ለድሮኖችዎ እና ከባድ መሳሪያዎችዎ አመራር ይስጡ፣ የፒቪፒ ውጊያዎቹን ይቆጣጠሩ ብሎም በጦር ግንባሩ የበላይነትዎን ያረጋግጡ።
አሁኑኑ MWT: Tank Battles ያውርዱ ስራዊትዎንም ወደ ድል ይምሩ!

ይህ አዲስ የቪዲዮ ጌም፣ የ Modern Warships የባህር ጦር ሲሚውሌሽን ጌምን በመስራት ዝናን ባተረፉት የArtstorm studio ፈጣሪዎች የተሰራ ሲሆን፣ በጦር ተሽከርካሪዎች የሚደረግ የመሬት ላይ ውጊያ የጌም ዘውግን አዲስ መልክ ያላበሰ ነው።
የተዘመነው በ
22 ጃን 2025

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ከሶስተኛ ወገኖች ጋር ሊያጋራ ይችላል
የግል መረጃ እና የመተግበሪያ መረጃ እና አፈጻጸም
ምንም ውሂብ አልተሰበሰበም
ገንቢዎች ስብስብን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ እንዲሰረዝ መጠየቅ ይችላሉ

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

4.7
95.9 ሺ ግምገማዎች

ምን አዲስ ነገር አለ

🧧 Lunar New Year Event
Celebrate the Lunar New Year with an exclusive event packed with exciting rewards and themed content!
🛩️ Air Combat Game Mode
Calling all aces! Experience fast-paced aerial battles in a new game mode for aircraft and rotorcraft only!
🔥 New Vehicles
Bringing 5 new vehicles for both ground and air — from Tier II to Tier IV. Even a sixth-gen strike fighter!
⚖️ Balance Changes
Tweaking vehicles and armaments for a more fair experience.
🔧 Bug Fixes

የመተግበሪያ ድጋፍ

ስለገንቢው
Artstorm FZE
artstormfze@gmail.com
Office Number 320, Third Floor, One UAQ Building ام القيوين United Arab Emirates
+971 54 365 3933

ተጨማሪ በArtstorm FZE

ተመሳሳይ ጨዋታዎች